Zena

價格:免費

更新日期:2018-11-18

檔案大小:8.8M

目前版本:1.0.2

版本需求:Android 4.1 以上版本

官方網站:https://fentale.github.io/Zena/

Email:fentaleio@gmail.com

聯絡地址:隱私權政策

Zena(圖1)-速報App

አንጋፋ የዜና ምንጮች የሚዘግቧቸውን ዜናዎች እንደወጡ በዜና አፕ አማካኝነት በቀላሉ ማንበብ ይችላሉ። ቢቢሲ፣ ፋና፣ ኢሳት፣ ሪፖርተር እና ሌሎች የዜና አውታሮች የሚያወጧቸውን ዜናዎች እዚህ ማግኘት ይችላሉ። የኢንተርኔት ወጪዎን ለመቆጠብ እንዲያስችል ዜናዎችን በቀጥታ ከአፕሊኬሽኑ ማንበብ ይችላሉ። ምርጫዎ ግን ዜናውን ከምንጩ ድህረገጽ ማንበብ ከሆነ በአፑ አማካኝነት ድህረገጹን ላይም ማንበብ ይችላሉ። በፖለቲካ፣ ቢዝነስ፣ ስፖርት እንድሁም የአለም ዜናን መከታተል ይችላሉ። ሰበር ዜናዎችም እንልካለን። መጠቀም ይጀምሩ። ይወዱታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።

Zena(圖2)-速報App

Zena(圖3)-速報App

Zena(圖4)-速報App

Zena(圖5)-速報App

Zena(圖6)-速報App

Zena(圖7)-速報App