速報APP / 圖書與參考資源 / ስብሐት ለአምላክ

ስብሐት ለአምላክ

價格:免費

更新日期:2019-08-10

檔案大小:4.3M

目前版本:1.51

版本需求:Android 4.1 以上版本

官方網站:mailto:sibhatleamlak@gmail.com

ስብሐት ለአምላክ(圖1)-速報App

ይህ የመዝሙር app በኤትዮጵትያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ የሱስ የታተሙትን ሁለት መጽሐፍትን የያዘ ነው። የመጀመርያው መጽሐፍ (የቀድሞው) 343 መዝሙራትን የያዘ ሲሆን ሁለተኛው መጽሐፍ 564 መዝሙራት አለው። አሁን ባለው ሁኔታ፡ የመጀመሪያው ክፍል የተሟላ ሲሆን ሁለተኛውን መጽሐፍ የተሟላ ለማድረግ በሥራ ላይ እንገኛለን።

ስብሐት ለአምላክ(圖2)-速報App

የአፑ ዋና ዓላማ መዝሙራቱን በቀላሉ በነፃ ለተጠቅሚው ለማቅረብና ምዕመናን ባንድነት ሲገናኙ በመዝሙር እግዚአብሄርን ለማወደስ እንዲችሉ ለማድረግ ነው።

ስብሐት ለአምላክ(圖3)-速報App

የተለየ ምስጋና፡ ለማሕሌት አክሎግ እንዲሁም ለበጋሻው ከበደ።

ስብሐት ለአምላክ(圖4)-速報App