速報APP / 商業 / Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ

Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ

價格:免費

更新日期:2019-01-11

檔案大小:5.3M

目前版本:9.4

版本需求:Android 4.0.3 以上版本

官方網站:http://www.arifchereta.com

Email:samibahirdar@gmail.com

聯絡地址:Bahir dar, Ethiopia

Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ(圖1)-速報App

አሪፍ ጨረታ በሃገራችን የሚወጡ ጨረታዎችን በሞባይል መተግበሪያ እና በድረገጹ በቀላሉ እንዲደርስዎት ያደርጋል መተግበሪያዉ የማንቂያ አገልግሎት ማስተካከያዎችን የያዘ በመሆኑ አንድም ጨረታ አያልፍዎትም

ጨረታዎችን ከጋዜጦች ፣ ከማስታወቂያ ቦርዶች ፣ ከሪዲዮና ቴሌቭዥን ማስታወቂያዎች እንዲሁም ከተለያዩ ድረገፆች በመሰብሰብ በየለቱ ወደ ዳታቤዛችን ስለምንጨምር ሊተማመኑብን ይችላሉ።

Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ(圖2)-速報App

አሪፍ ጨረታ ከጨረታ መረጃዎች ባሻገር እለታዊ የቢዝነስ መረጃዎችን፣ የገቢዎች ህጎችን እና ዳዉንሎድ አድርገዉ ሊጠቀሙባቸዉ የሚችሉ የቫት ሪፖርት ማድረጊያ ቅጾችን ማንዋሎችን እና ሌሎችንም ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ህግ ፣ የንግድ ምዝገባ ዝርዝር ፣ የአቅራቢነት መመዝገቢያ እና ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች፣ የኮንስትራክሽን ህጎሽ/ዳዉሎድ መደረግ የሚችሉ/፣ በሃገራችን ያሉ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ዝርዝር እስከ አድራሻቸዉ፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች ወርሃዊ ዋጋ ፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ ዋጋ ፣ እና ሌሎችም የቢዝነስ መረጃዎችን ከመተግበሪያዉ ሳይወጡ ያገኛሉ።

Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ(圖3)-速報App

Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ(圖4)-速報App

Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ(圖5)-速報App

Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ(圖6)-速報App