速報APP / 健康塑身 / ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine

ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine

價格:免費

更新日期:2019-04-29

檔案大小:3.7M

目前版本:2.0

版本需求:Android 4.0.3 以上版本

官方網站:mailto:deresawinfotechplc@gmail.com

Email:http://habibdawud.com/Privacy_Policy/

ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine(圖1)-速報App

An Islamic application that used for all Ethiopian Muslim (Islam) Ethio Ethiopia Muslims. It is a collection of Quran and Hadith Medicine.

By Amharic Ethiopian Language for all Ethiopia Muslim Islam Apps.

ኢስልምናዊ ፈውሶች ከቁርዓንና ከሀዲስ የተወጣጡ ቁርዓናዊ ፈውሶችን ያካተተ ኢስላማዊ አፕ ነው፡፡

ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine(圖2)-速報App

Ethiopian Muslims are uses more traditional medicine than modern medicine. There are many traditional drugs in Ethiopia Ethio.

ነብዩ ሙሐመድ /ሰ.ዐ.ወ/ አካላዊ እና መንፈሳዊ ጤንነት እንዲኖረን ይህንን እዉነታ በግልጽ ሕይዎታቸዉ ዉስጥ ቁርዓንን እና ሀዲስን በመጠቀም ህብረተሰቡ ግንዛቤ እንዲኖረዉ በተፈጥሮ መድኃኒት ሲጠቀሙ እንደነበር ይታወሳል፡፡

It is a proven medication from Quran and Hadith for all Muslims.

ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine(圖3)-速報App

ጥቁር አዝሙድ፣ ማር፣ እንጉዳይ፣ የወይራ ዘይት፣ ቴምር እና ደረቅ ወይን ወዘተ ከእሳቸዉ ትምህርቶች ዉስጥ የተካተቱት እውነተኛ መድኃኒቶች ውስጥ ይጠቀሳሉ፡፡

እነዚህ መድኃኒቶችን ያካተተ ለተጠቃሚዎች ቀላል እና ምቹ በመሆኑ በአላህ ፍቃድ ፈውስ ይሆናሉ የሚል እምነት አለን፡፡

It is free Islamic apps for Ethio Ethiopian Islam Muslims. It consists Black seed, Olive oil, Honey, Figs, Eating, Onion etc .

ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine(圖4)-速報App

‹‹አዳኝም ፈዋሽም የችሮታ ባለቤት ለኾነው በአላህ ብቻ ነው»

‹‹አላህ /ሱ.ወ/ አንድ ባሪያዉን በሽታ አያመጣበትም ወንጀሉን ሊያብስለት እና አጅር እንዲያገኝ ቢሆን እንጂ››

‹‹በአላህ ያመነ ሙዕሚን ሲታመም ‹አልሀምዱሊላህ› ብሎ አምላኩን ያመስግን፣ ከበሽታዉ ጀርባ ትልቅ ትርፍ ያገኛልና!››

ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine(圖5)-速報App

ይህንን ሀዲሶች ዋቢ በማድረግ ፈዋሹን ጌታ አላህን እንለምናለን፡፡

Islamic Medicine App is an offline app for the purpose of healing and know what the Quran and hadith said about some Quranic Medicine.

It is an offline app easy for use. It contains many Quranic medicine.

ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine(圖6)-速報App

Insha Allah with the help of Allah it will cure.

Rate Download and share to others.

ኢስላማዊ ፈውሶች - Islamic Medicine(圖7)-速報App