價格:免費
更新日期:2017-09-02
檔案大小:5.5M
目前版本:5.0.0.1
版本需求:Android 4.0.3 以上版本
官方網站:mailto:redaplicativos@gmail.com
Email:https://sites.google.com/site/privacy23apps77
የኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።
መጽሐፍ ቅዱስ ነብያትና ሓዋሪያት በመንፈስ ተመርተው የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 66 መጻሕፍት አሉት። ከነዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍትም ጋራ የመጻሕፍት ቁጥር 81 ነው።
We present the Bible in Amharic Language, for those who live in Ethiopia, Africa and want to read The Holy Book in the native language. You can share with your friends and spread the word of God in Amharic.
Holy Bible in Amharic Ethiopia
In Amharic, the language of Ethiopia in Africa, you can read the Bible easily and anywhere. No need for internet connection and for free.
ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባው በአራተኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን፥ ብዙም ሳይቆይ መጽሐፍ ቅዱስ ወደቀድሞው የኢትዮጵያ ቋንቋ፥ ወደ ግዕዝ ተተረጎመ። በአስራ አራተኛው ክፍለ ዘመን እንደገና ተሻሻለ። የመጀመሪያው ሙሉ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በ1840 እ.ኤ.አ የታተመ ሲሆን፥ ከዚያ በኋላ ብዙ ጊዜ እየተሻሻለ ታትሟል። አሁን እዚህ በኢንተርኔት የቀረበው መጽሐፍ ቅዱስ፥ በኢትዮጵያው ንጉሥ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት፥ በ1962 ዓ.ም የታተመው ነው። በ1992-1993 ዓ.ም በኢትዮጵያ የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበርና በአቶ ከበደ ማሞ ድጋፍ፥ አቶ ሂሩይ ጽጌና ባለቤታቸው ወ/ሮ ገነት የአማርኛውን መጽሐፍ ቅዱስ በኮምፕዩተር አዘጋጅተውታል። ይህን የእግዚአብሔር ቃል፥ በዚህ ሁኔታ በኤሌክትሮኒክስ መገናኛ አማካይነት ለዚህ ትውልድ ስናቀርብ እጅግ ደስ ይለናል።